ቤልጄም ጥንታዊ ሳርኮፈጉስ (የአስክሬን ሳጥን) ለግብፅ መለሰች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቤልጄም ጥንታዊ ሳርኮፈጉስ (የአስክሬን ሳጥን) ለግብፅ መለሰች
ቤልጄም ጥንታዊ ሳርኮፈጉስ (የአስክሬን ሳጥን) ለግብፅ መለሰች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.07.2025
ሰብስክራይብ

ቤልጄም ጥንታዊ ሳርኮፈጉስ (የአስክሬን ሳጥን) ለግብፅ መለሰች

ታሪካዊ ውድ ቅርስ በብራስልስ በፖሊስ ከተያዘ ከአስር ዓመት በኋላ አርብ ብራስልስ ለሚገኘው የግብፅ ኤምባሲ ተላልፏል፡፡

አንድ ጥንታዊ የእንጨት ጢም ቁራጭም ከሳርኮፋጉስ ጋር እንዲመለስ ሆኗል።

ሁለቱ ቅርሶች የተያዙት በግብፅ ፍርድ ቤት ጥያቄ መሠረት እ.ኤ.አ በ2015 ኢንተርፖል ማሳሰቢያ ማውጣቱን ተከትሎ ነው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ቤልጄም ጥንታዊ ሳርኮፈጉስ (የአስክሬን ሳጥን) ለግብፅ መለሰች - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ቤልጄም ጥንታዊ ሳርኮፈጉስ (የአስክሬን ሳጥን) ለግብፅ መለሰች - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0