አርቲስቶች በሥራዎቻቸው ማንነታቸውን ሊያንፀባርቁ ይገባል ሲል የዮሩባ ተወላጁ ናይጄሪያዊ አርቲስት ይናገራል

ሰብስክራይብ

አርቲስቶች በሥራዎቻቸው ማንነታቸውን ሊያንፀባርቁ ይገባል ሲል የዮሩባ ተወላጁ ናይጄሪያዊ አርቲስት ይናገራል

በግሎባላይዜሽን ተፅዕኖ ስር በሚገኘው የኪነ-ጥበብ ዓለም አርቲስቶች ማንነታቸውን እንዳያጡ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸውም ነው አርቲስቱ ዩሱፍ ዱሮዶላ የመከረው።

አርቲስቱ የባሕል ማንነትን ማጣት ከራስ የሚቀዳ የጥበብ ሥራ ለሕዝብ ለማድረስ እንቅፋት መሆኑን ያበክራል።

"አፍሪካዊያን አርቲስቶች ሥራዎቻቸው ውስጥ ተመልካች እነርሱን ማግኘት አለበት" ሲልም ተናግሯል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0