የመጀመሪያዎቹ ሹፌር አልባ ባቡሮች በ2026 መጨረሻ በሞስኮ ሥራ ይጀምራሉ ተባለ

© telegram sputnik_ethiopiaየመጀመሪያዎቹ ሹፌር አልባ ባቡሮች በ2026 መጨረሻ በሞስኮ ሥራ ይጀምራሉ ተባለ
የመጀመሪያዎቹ ሹፌር አልባ ባቡሮች በ2026 መጨረሻ በሞስኮ ሥራ ይጀምራሉ ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.07.2025
ሰብስክራይብ

የመጀመሪያዎቹ ሹፌር አልባ ባቡሮች በ2026 መጨረሻ በሞስኮ ሥራ ይጀምራሉ ተባለ

የፕሮጀክቱ ውስብስብነት በሞስኮ ሜትሮ ባቡሮች መካከል ያለው የሰዓት ክፍተት - 90 ሴኮንዶች - ላይ የተመሠረተ እንደሆነ የከተማዋ ከንቲባ ሰርጌ ሶቢያኒን ተናግረዋል።

ከንቲባው አክለውም በመላ ሀገሪቱ የሰው አልባ እና አውቶሜትድ ቁጥጥር ስርዓቶችን ለማልማት የሚያስችል እቅድ የሚያቀርብ የፌደራል ሰው አልባ አውሮፕላን ስርዓቶች ማዕከል መቋቋሙን ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0