የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትና ፌደራል ፖሊስ ስማርት ፖሊስ ስቴሽን ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ
15:01 11.07.2025 (የተሻሻለ: 15:14 11.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትና ፌደራል ፖሊስ ስማርት ፖሊስ ስቴሽን ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትና ፌደራል ፖሊስ ስማርት ፖሊስ ስቴሽን ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ
ሁለቱ ተቋማት ስምምነቱን በታቀደለት ጊዜ ለማጠናቅቀ በትጋት ለመሥራት እንደሚሠሩ ዛሬ ባሰራጩት መግለጫ አስነብበዋል።
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የፌደራል ፖሊስ የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያን በትብብር ማበልፀጋቸው ይታወሳል፡፡
በዚህም የኢትዮጵያ ፖሊስ በአህጉርና በዓለማቀፍ መድረኮች ተወዳዳሪ እና አሸናፊ እንዲሆን ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደነበረው ስምምነቱን በተፈራረሙበት ወቅታ አንስተዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ