የአውሮፓ መከላከያ ሠራዊት ስምሪት በሩሲያ ዘንድ ተቀባይነት የለውም ሲል ክሬምሊን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአውሮፓ መከላከያ ሠራዊት ስምሪት በሩሲያ ዘንድ ተቀባይነት የለውም ሲል ክሬምሊን አስታወቀ
የአውሮፓ መከላከያ ሠራዊት ስምሪት በሩሲያ ዘንድ ተቀባይነት የለውም ሲል ክሬምሊን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.07.2025
ሰብስክራይብ

የአውሮፓ መከላከያ ሠራዊት ስምሪት በሩሲያ ዘንድ ተቀባይነት የለውም ሲል ክሬምሊን አስታወቀ

የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ማክሮን ወታደራዊ ኃይል በዩክሬን ለማሰማራት ያቀረቡትን አዲስ እቅድ በተመለከተ በሰጡት መግለጫ የተነሱ ተጨማሪ ሀሳቦች፦

🟠 ክሬምሊን የሞስኮ ግልፅ እና ወጥ የሆኑ መልዕክቶች ከግምት ውስጥ ባለመግባታቸው እና የሚረዳቸው ባለመኖሩ ያዝናል፣

🟠 በአውሮፓ ውስጥ ሩሲያን የመቃወም እና የመጥላት ስሜቶች ማቆጥቆጣቸውን ቀጥለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0