የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሃኖይ ቬትናም አዲስ የበረራ አገልግሎት አስጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሃኖይ ቬትናም አዲስ የበረራ አገልግሎት አስጀመረ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሃኖይ ቬትናም አዲስ የበረራ አገልግሎት አስጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.07.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሃኖይ ቬትናም አዲስ የበረራ አገልግሎት አስጀመረ

አየር መንገዱ ወደ ደቡብ ምስራቅ እሲያዋ ሃኖይ በሳምንት አራት ግዜ እንደሚበር አስታውቋል፡፡ አዲሱ መዳረሻ በአፍሪካ እና በደቡብ ምሥራቅ እስያ መካከል የአየር ትስስርን በማጠናከር ረገድ ትልቅ ምዕራፍ ነው ተብሏል።

የሃኖይ መስመር ከሆ ቺ ሚን ቀጥሎ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለተኛው የቬትናም መዳረሻ ነው፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0