በአርመን ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች “የሩሲያና ምዕራቡ ዓለም ጦርነት” ውጤት ናቸው
19:43 10.07.2025 (የተሻሻለ: 19:44 10.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአርመን ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች “የሩሲያና ምዕራቡ ዓለም ጦርነት” ውጤት ናቸው

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በአርመን ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች “የሩሲያና ምዕራቡ ዓለም ጦርነት” ውጤት ናቸው
የሞንቴኔግሮ የአርመን ማኅበረሰብ ኃላፊ አርቱር አኔስያን ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፤ በሞስኮ ላይ ውጥረቶችን ለመፍጠር ሲባል የሩሲያ አጋሮች ወይም የቀድሞ አጋሮች ኢላማ እየተደረጉ ነው።
ለአርመን ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በቆሙት ባለሀብት ሳምቬል ካራፔትያን ላይ የተካሄድው እስርም ከዚህ ጋር የተያያዘ መሆኑን ጠቁመዋል።
ከዚህም በተጨማሪ በአውሮፓና እስያ መንታ መንገድ ላይ የምትገኘው አርሜኒያ በታሪክ በእነዚህ ሁለት ዓለማት ተከፍላ የቆየችና የጂኦፖለቲካዊ መሣሪያ ሆና ማገልገሏን ባለሙያው አጽንዖት ሰጥተዋል።
"ካውካሰስንና እስያን የሚቆጣጠር ሁሉ በዚህ ጂኦፖለቲካዊ ግጭት ለሽያጭ የሚቀርበውን ይወስናል” ሲሉ ደምድመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X