"ባሕላችሁ ማንነታችሁ ነው" የዮሩባ ተወላጁ ናይጄሪያዊ አርቲስት

ሰብስክራይብ

"ባሕላችሁ ማንነታችሁ ነው" የዮሩባ ተወላጁ ናይጄሪያዊ አርቲስት

ናይጄሪያዊ ሰዓሊና "የፐርፎርማንስ" አርቲስቱ ዩሱፍ ዱሮዶላ በብቸኝነት የዮሩባን ባሕል እንደሚያንፀባርቅና ሁልጊዜም በኪነ-ጥበብ ሥራዎቹ ውስጥ እንደሚያካትተው ይናገራል።

ዱሮዶላ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረገው ቃለ-ምልልስ በሥራው ሰዎችን ስለዮሩባ ባሕል እንደሚያስተምር በመግለፅ፤ በራሱ ዘዬ ትርዒት በማቅረብ የሰዎችን የማወቅ ጉጉት እንደሚያቀጣጥልና ትርጉሙን እንደሚያካፍል፤ በዚህም ባሕሉን በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደሚያስተዋውቅ አስረድቷል።

"ባሕላችሁ ከተወሰደ ህልውናችሁም ቆሟል ማለት ነው" የሚለው አርቲስቱ "ባሕሌን መጠበቅ ካልቻልኩኝ እኔ ማን ነኝ?" ሲል ጠይቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0