ሩሲያ ለአሜሪካ የብሪክስ ማስፈራሪያ ምላሽ ሰጠች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ለአሜሪካ የብሪክስ ማስፈራሪያ ምላሽ ሰጠች
ሩሲያ ለአሜሪካ የብሪክስ ማስፈራሪያ ምላሽ ሰጠች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.07.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ለአሜሪካ የብሪክስ ማስፈራሪያ ምላሽ ሰጠች

ብሪክስ ፀረ-አሜሪካዊ እና በአሜሪካ ላይ ያነጣጠረ አለመሆኑን የሩሲያው ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሪያብኮቭ ተናግረዋል።

አክለውም ነገሮችን ማመቻመች እንዲሚያስፈልግ ያሳወቁ ሲሆን የበላይነትን ማሳየት ከቡድኑ አባላት ጋር ለመነጋገር ጥሩ መንገድ አለመሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።

ቀደም ሲል ፕሬዝዳንት ትራምፕ ብሪክስን የሚደግፉ ሀገሮች ላይ 10 በመቶ ቀረጥ እጥላለሁ በማለት ማስፈራራታቸው ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0