የቡድን ሰባት የአልማዝ ፖሊሲ የአፍሪካንና የሩሲያን ጥቅም ይፃረራል ሲሉ የሴራሊዮን የማዕድን ሚኒስትር ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቡድን ሰባት የአልማዝ ፖሊሲ የአፍሪካንና የሩሲያን ጥቅም ይፃረራል ሲሉ የሴራሊዮን የማዕድን ሚኒስትር ተናገሩ
የቡድን ሰባት የአልማዝ ፖሊሲ የአፍሪካንና የሩሲያን ጥቅም ይፃረራል ሲሉ የሴራሊዮን የማዕድን ሚኒስትር ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.07.2025
ሰብስክራይብ

የቡድን ሰባት የአልማዝ ፖሊሲ የአፍሪካንና የሩሲያን ጥቅም ይፃረራል ሲሉ የሴራሊዮን የማዕድን ሚኒስትር ተናገሩ

ፍሪታውን እና ሞስኮ በሩሲያ ላይ የተጣሉትን የዳይመንድ ገደቦች ጨምሮ በአልማዝ ላይ የተጣሉት የቡድን ሰባት ፕሮቶኮሎችን በመቋቋም በአልማዝ ማዕድን ማውጣት ዓለም አቀፍ የማረጋገጫ ስርዓት የሆነውን የ "ኪምበርሊ" ሂደት ሚናን ለማስጠበቅ በመተባበር ላይ መሆናቸውን ጁሉየስ ማታይ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ማታይ ቡድን ሰባት በግልፅነት ዙሪያ መሻሻሎች አለ ማለቱ አሳማኝ አለመሆኑን ገልፀዋል።

እንደ ማታይ ገለፃ ሴራሊዮን ከሩሲያ አልማዝ ማዕድን ቡድን አልሮሳ እና ከሩሲያ ፋይናንስ ሚኒስቴር ጋር እየሠራች እንደሆነም ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0