አሜሪካ በዩክሬን ያለውን ግጭት ለማስቆም ግልፅ የሆነ እቅድ ለማውጣት ፍላጎት እንዳላትና በዚህ ጉዳይ ላይ ሀሳቦች ሀሙስ ለትራምፕ እንደሚቀርቡ ሩቢዮ ተናገሩ
15:37 10.07.2025 (የተሻሻለ: 15:44 10.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአሜሪካ በዩክሬን ያለውን ግጭት ለማስቆም ግልፅ የሆነ እቅድ ለማውጣት ፍላጎት እንዳላትና በዚህ ጉዳይ ላይ ሀሳቦች ሀሙስ ለትራምፕ እንደሚቀርቡ ሩቢዮ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
አሜሪካ በዩክሬን ያለውን ግጭት ለማስቆም ግልፅ የሆነ እቅድ ለማውጣት ፍላጎት እንዳላትና በዚህ ጉዳይ ላይ ሀሳቦች ሀሙስ ለትራምፕ እንደሚቀርቡ ሩቢዮ ተናገሩ
በዩክሬን ጉዳይ ተጨማሪ መሻሻል ባለመታየቱ ዩናይትድ ስቴትስ ደስተኛ እንዳልሆነች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል።
ሐሙስ ዕለት ከሩሲያ ተወካዮች ጋር በተደረገው ስብሰባ ዩናይትድ ስቴት ከዚህ በፊት ያልቀረቡ ሀሳቦችን ሰምታለች ብለዋል።
በሰላም ድርድሩ ላይ “መሻሻሎች ባይኖርዘሩም”፤ በዩክሬን ያለውን ግጭት ለመፍታት ዩናይትድ ስቴትስ ከሁሉም ወገኖች ጋር የምታደርገውን ግንኙነት እንደምትቀጥል ሩቢዮ ገልፀዋል።
የአውሮፓ የአሜሪካ አጋሮች ዩክሬን የምትፈልጋቸው የፓትሪዮት አየር መከላከያ ዘዴዎች እንዳሏቸውና ዋሽንግተን ወደ ኪዬቭ መዛወራቸውን ማረጋገጥ እንደምትፈልግ ሩቢዮ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X