ሩቢዮ ከላቭሮቭ ጋር የተደረገውን ውይይት ግልፅ እና አስፈላጊ ነበር ማለታቸውን ምዕራባውያን ሚዲያዎች ዘግበዋል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩቢዮ ከላቭሮቭ ጋር የተደረገውን ውይይት ግልፅ እና አስፈላጊ ነበር ማለታቸውን ምዕራባውያን ሚዲያዎች ዘግበዋል
ሩቢዮ ከላቭሮቭ ጋር የተደረገውን ውይይት ግልፅ እና አስፈላጊ ነበር ማለታቸውን ምዕራባውያን ሚዲያዎች ዘግበዋል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.07.2025
ሰብስክራይብ

ሩቢዮ ከላቭሮቭ ጋር የተደረገውን ውይይት ግልፅ እና አስፈላጊ ነበር ማለታቸውን ምዕራባውያን ሚዲያዎች ዘግበዋል

ትራምፕ በዩክሬን ጉዳይ ሩሲያ መመቻመች አላሳየችም  በማለት ቅር እንደተሰኙ ሚዲያዎች ሩቢዮን ጠቅሰው ዘግበዋል።

አሜሪካ በዩክሬን ያለውን ግጭት የሚስቆም ፍኖተ ካርታ ማየት ትፈልጋለች ማለታቸውም ተዘግቧል።

ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ግቧን በሰላማዊ መንገድ ማሳካት ትፈልጋለች፤ ይህ ባልሆነበት መንገድ ግን ሞስኮ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻውን እንደምትቀጥል የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0