የሳህል ጥምረት የወንጀልና ሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት ተቋቋመ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሳህል ጥምረት የወንጀልና ሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት ተቋቋመ
የሳህል ጥምረት የወንጀልና ሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት ተቋቋመ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.07.2025
ሰብስክራይብ

የሳህል ጥምረት የወንጀልና ሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት ተቋቋመ

ቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀር መቀመጫውን በማሊ መዲና ባማኮ ያደረገ ከባድ ወንጀሎችን የሚዳኝ ፍርድ ቤት ማቋቋማቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

የፍርድ ቤቱ ሥልጣን፦

🟠 የጦር ወንጀሎች፣

🟠 በሰብዓዊነት ላይ የተፈጸሙ ወንጀሎች፣

🟠 ሽብርተኝነት እና

🟠 የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች።

ባማኮ ውስጥ የከፍተኛ ጥበቃ እስር ቤትም ይቋቋማል ተብሏል።

የመረጃ ልውውጥን ለማቀላጠፍ የጋራ የዳኝነት ዳታቤዝ እና ዲጂታል መድረክ ይፈጠራል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0