ሴራሊዮን ብርቅዬ የምድር ማዕድናት ክምችቷን ይዘት ለመገምገም የሩሲያን እርዳታ እንደምትሻ አስታወቀች
15:01 10.07.2025 (የተሻሻለ: 15:04 10.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሴራሊዮን ብርቅዬ የምድር ማዕድናት ክምችቷን ይዘት ለመገምገም የሩሲያን እርዳታ እንደምትሻ አስታወቀች

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሴራሊዮን ብርቅዬ የምድር ማዕድናት ክምችቷን ይዘት ለመገምገም የሩሲያን እርዳታ እንደምትሻ አስታወቀች
የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር እንደ ኮባልት እና ኒኬል ያሉ ቁልፍ የማዕድናት ከፍተኛ ክምችት ሊኖራት እንደሚችል ነገር ግን ቁፋሮን ጨምሮ ተጨማሪ ሳይንሳዊ ግምገማ እንደሚያስፈልግ የሴራሊዮን የማዕድን ሚኒስትር ጁሊየስ ማታይ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
አክለውም በተደረጉ መጠነ ሰፊ ፍለጋዎች የሊቲየም ማዕድን መገኘቱን ገልጸዋል።
ሴራሊዮን ተጨማሪ የሊቲየም ክምችት እንዳላት የሚያምኑት ሚኒስትሩ፤ የሩሲያ የመንግሥት የጂኦሎጂካል ፍለጋ ኩባንያ የሆነው ሮስጂኦሎጂያ የማዕድን ፍለጋ ሥልጠና እንዲሰጥ እንደሚፈልጉ ገልፀዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X