አዲስ አበባ በ2017 የበጀት ዓመት 233 ቢሊየን ብር ገቢ በመሰብሰብ የእቅዷን 96 ነጥብ 5 በመቶ አሳካች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአዲስ አበባ በ2017 የበጀት ዓመት 233 ቢሊየን ብር ገቢ በመሰብሰብ የእቅዷን 96 ነጥብ 5 በመቶ አሳካች
አዲስ አበባ በ2017 የበጀት ዓመት 233 ቢሊየን ብር ገቢ በመሰብሰብ የእቅዷን 96 ነጥብ 5 በመቶ አሳካች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.07.2025
ሰብስክራይብ

አዲስ አበባ በ2017 የበጀት ዓመት 233 ቢሊየን ብር ገቢ በመሰብሰብ የእቅዷን 96 ነጥብ 5 በመቶ አሳካች

ገቢው ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ57 በመቶ እና የ83 ቢሊየን ብር ብልጫ እንዳለው ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል።

የከተማው አስተዳደር 241.4 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰባ አቅዶ ነበር፡፡ ቀሪው 8 ቢሊየን ብር ከእርዳታ እና ብድር ይገኛል ተብሎ የነበረ ሆኖም ሳይሰበሰብ እንደቀረ ከንቲባዋ ጨምርው ገልፀዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0