ፕሬዝዳንት ትራምፕ በስድስት ሀገራት ላይ እስከ 30 በመቶ የሚደርስ አዲስ ቀረጥ ጣሉ

© Sputnik / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዶናልድ ጆን ትራምፕ
ዶናልድ ጆን ትራምፕ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.07.2025
ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ በስድስት ሀገራት ላይ እስከ 30 በመቶ የሚደርስ አዲስ ቀረጥ ጣሉ

ዩናይትድ ስቴትስ ከሐምሌ 24 ጀምሮ የገቢ ንግድ ቀረጥ እንደምትጨምር አስታውቃለች። ከ20 እስከ 30 በመቶ የሚደርሠው ቀረጥ የሀገሪቱን የንግድ አጋሮች ኢላማ ያደረገ ነው። አዲስ ቀረጥ የተጣለባቸው ሀገራት የሚከተሉትን ያካትታሉ፦

አልጄሪያ – 30%
ሊቢያ – 30%
ኢራቅ – 30%
ብሩኔይ – 25%
ሞልዶቫ – 25%
ፊሊፒንስ – 20%

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0