#viral በአሜሪካ ኒው ሜክሲኮ ግዛት መኖሪያ ቤቶችን የጠራረገ ጎርፍ ተከሠተ

ሰብስክራይብ

#viral በአሜሪካ ኒው ሜክሲኮ ግዛት መኖሪያ ቤቶችን የጠራረገ ጎርፍ ተከሠተ

በቴክሳስ በወረደው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት የተከሰተው ከባድ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ወደ ኒው ሜክሲኮ ተዛምቶ በትንሹ ሦስት ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ ተዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0