እስራኤል እና ሃማስ በጋዛ ሰርጥ ሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱእስራኤል እና ሃማስ በጋዛ ሰርጥ ሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተዘገበ
እስራኤል እና ሃማስ በጋዛ ሰርጥ ሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.07.2025
ሰብስክራይብ

እስራኤል እና ሃማስ በጋዛ ሰርጥ ሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተዘገበ

አል አረቢያ የዜና ማሰረጫ እንደዘገበው ሁለቱ ወገኖቹ በአሁኑ ወቅት የእስራኤል ወታደሮችን መልሶ ማሠማራት በሚቻልበት መንገድ ዙሪያ እየተወያዩ ነው።

ሃማስ ከእስራኤል ጋር አዲስ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ የቀረበለትን ጥያቄ እንደሚቀበል እና ድርድር ለመጀመር ዝግጁ መሆኑን ባለፈው ሳምንት አረጋግጧል።

ይኔት የዜና አውታር ከፍተኛ የእስራኤል ምንጩን ጠቅሶ ቅዳሜ እንደዘገበው የቴል አቪቭ ባለሥልጣናት ከሃማስ ጋር በሚደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ቀጥተኛ ያልሆነ ድርድር ለማድረግ ልዑካቻውን ወደ ኳታር ለመላክ ወስነዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0