ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ "ሙሉ በሙሉ አፍሪካ ሠራሽ" በሆኑ የድሮን ምርቶች ላይ ለመተባበር ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ
16:45 09.07.2025 (የተሻሻለ: 16:54 09.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ "ሙሉ በሙሉ አፍሪካ ሠራሽ" በሆኑ የድሮን ምርቶች ላይ ለመተባበር ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ "ሙሉ በሙሉ አፍሪካ ሠራሽ" በሆኑ የድሮን ምርቶች ላይ ለመተባበር ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ
ይህ የተገለፀው የናይጄሪያ አየር ኃይል ልዑክ በቅርቡ በኢትዮጵያ ወታደራዊ ተቋማት ያደረገውን ጉብኝት ተከትሎ ነው፡፡
የናይጄሪያው ወገን በኢትዮጵያ አየር ኃይል፣ የአቪዬሸን ግምጃ ቤት ጥገና ማዕከል፣ ደጀን የኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ እና የአየር ኃይል አካዳሚ ጉብኝት አድርጓል፡፡
የሁለቱ ሀገራት አጋርነት አፍሪካ በመከላከያ እና ኤሮስፔስ ዘርፍ በፈጠራ፣ ትብብር እና የጋራ ዕሴት አፍሪካ መር የሆኑ መፍትሄዎችን ገቢር ለማድረግ ያላትን ራዕይ የሚያንፀባርቅ ነው መባሉን የናይጄሪያ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X