እየጨመረ በመጣው የኢኮኖሚ ጫና ምክንያት ብሪክስን የመቀላቀል ከፍተኛ ፍላጎት መኖሩን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ኃላፊ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱእየጨመረ በመጣው የኢኮኖሚ ጫና ምክንያት ብሪክስን የመቀላቀል ከፍተኛ ፍላጎት መኖሩን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ኃላፊ አስታወቁ
እየጨመረ በመጣው የኢኮኖሚ ጫና ምክንያት ብሪክስን የመቀላቀል ከፍተኛ ፍላጎት መኖሩን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ኃላፊ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.07.2025
ሰብስክራይብ

እየጨመረ በመጣው የኢኮኖሚ ጫና ምክንያት ብሪክስን የመቀላቀል ከፍተኛ ፍላጎት መኖሩን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ኃላፊ አስታወቁ

የኢንስቲትዩቱ የዓለም አቀፍ ግኑኝነት ጥናት ዳይሬክተር ይጥና ገብሬ (ዶ/ር) እንደገለፁት የብሪክስ ሀገራት አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት ከፍተኛ በመሆኑ በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ከፍተኛ ሚና አላቸው።

"ጂኦፖለቲካዊ ተፅዕኖ አንደኛው ሀገራት ብሪክስን የሚቀላቀሉበት ምክንያት ነው። ብሪክስ የተቋቋመው የምዕራባውያኑን የበላይነት ለመመከት ነው... ሀገራት ከምዕራባውያን ተፅዕኖ ለመላቀቅ ወይም ከእነሱ ለመራቅ ብሪክስን መቀላቀል ሊያስፈልጋቸው ይችላል" በማለት አብራርተዋል።

ኃላፊው የደቡባዊ ዓለም ድምፅ አንድ አካል ለመሆን እንዲሁም ዘላቂ ልማትን ለማስፋፋት ሌላኛው ሀገራት ብሪክስን መቀላቀል የሚፈልጉብት ምክንያት እንደሆነ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልፀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0