“ብሪክስ ለምዕራቡ ዓለም ቀይ መስመር ሆኗል” - ይህም ቡድኑ በትክክለኛው መንገድ ላይ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

“ብሪክስ ለምዕራቡ ዓለም ቀይ መስመር ሆኗል” - ይህም ቡድኑ በትክክለኛው መንገድ ላይ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ

ይህ የሆነው ብሪክስ ግጭት ስለሚፈልግ ሳይሆን ምዕራባውያን ቡድኑን በጠብ አጫሪነት መንፈስ ስለተቀበሉት ነው ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ አስረድተዋል።

"እኛ የብሪክስ አባላት ጠንካራ ነን፤ ይህን ጥንካሬ ያሳየነው ጠብ አጫሪ በመሆን ሳይሆን ገንቢ በሆነ እና ፈጠራ ባለው አካሄድ ነው" ሲሉም አፅንዖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0