የኢትዮጵያ የቡና የወጪ ንግድ ገቢ በ147 በመቶ በማደግ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበ
14:43 09.07.2025 (የተሻሻለ: 14:44 09.07.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ የቡና የወጪ ንግድ ገቢ በ147 በመቶ በማደግ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበ
በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ኢትዮጵያ 468 ሺህ 967 ሜትሪክ ቶን ቡና ወደ ዓለም አቀፍ ገበያ በመላክ 2.653 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አግኝታለች።
ይህም ከታቀደው አንፃር በመጠን 144% እንዲሁም በገቢ 147% አፈጻጸም የታየበት እንደሆነ የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ቡና ባለፉት 11 ወራት ውስጥ 20 አዳዲስ ዓለም አቀፍ ገበያዎችን እንዳገኘ በቅርቡ መዘገቡ የሚታወስ ነው፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X