የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከሐምሌ 4-6 ሰሜን ኮሪያን እንደሚጎበኙ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከሐምሌ 4-6 ሰሜን ኮሪያን እንደሚጎበኙ ተገለፀ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከሐምሌ 4-6 ሰሜን ኮሪያን እንደሚጎበኙ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.07.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከሐምሌ 4-6 ሰሜን ኮሪያን እንደሚጎበኙ ተገለፀ

ላቭሮቭ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ በሁለተኛው ዙር ስትራቴጂካዊ ምክክር ላይ እንደሚሳተፉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።

የመጀመሪያው ዙር ምክክር ባለፈው ዓመት ህዳር ወር የሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቾ ሶን ሁዪ ሩሲያን በጎበኙበት ወቅት ነበር የተካሄደው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0