የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለይፋዊ ጉብኝት ናሚቢያ ገቡ

ሰብስክራይብ

የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለይፋዊ ጉብኝት ናሚቢያ ገቡ

ዊንድሆክ በደቡባዊ ዓለም ያደረጉት የአምስት ሀገራት ጉብኝት የመጨረሻ መዳረሻ ነች።

በጋና፣ ትሪኒዳድ እና ቶቤጎ፣ አርጀንቲና እና ብራዚል ቆይታ ያደረጉ ሲሆን ከናሚቢያው ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0