የቦሌ ዓለም አቀፍ የአየር ማረፊያ በ2025 ከአፍሪካ ሶስተኛው ስራ የሚበዛበት አየር ማረፊያ ሆኗል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቦሌ ዓለም አቀፍ የአየር ማረፊያ በ2025 ከአፍሪካ ሶስተኛው ስራ የሚበዛበት አየር ማረፊያ ሆኗል
የቦሌ ዓለም አቀፍ የአየር ማረፊያ በ2025 ከአፍሪካ ሶስተኛው ስራ የሚበዛበት አየር ማረፊያ ሆኗል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.07.2025
ሰብስክራይብ

የቦሌ ዓለም አቀፍ የአየር ማረፊያ በ2025 ከአፍሪካ ሶስተኛው ስራ የሚበዛበት አየር ማረፊያ ሆኗል

አፍሪካን ቢዝነስ ኢንሳይደር ባወጣው መረጃ መሠረት እስካሁን 11 ነጥብ 80 ሚሊየን ተጓዦችን አስተናዷል፡፡

የካይሮ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ 28 ነጥብ 97 ሚሊየን ተጓዦችን በማስተናገድ የአንደኝነቱን ስፍራ ሲይዝ፣

በጆሃንስበርግ የሚገኘው ኦር ታምቦ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ 18 ነጥብ 37 ሚሊዮን ተጓዦችን በማስተናገድ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0