የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር ከሩብል ጋር ያለውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ሊወስን መሆኑ ታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር ከሩብል ጋር ያለውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ሊወስን መሆኑ ታወቀ
የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር ከሩብል ጋር ያለውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ሊወስን መሆኑ ታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.07.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር ከሩብል ጋር ያለውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ሊወስን መሆኑ ታወቀ

ባንኩ በተጨማሪ የ11 ሀገራት ገንዘቦች ከሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ጋር ያላቸውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ለማስቀመጥ ውሳኔ ላይ መድረሱ ታውቋል። እነሱም፦

የባንግላዴሽ ታካ፣

የባህሬን ዲናር፣

የቦሊቪያ ቦሊቪያኖ፣

የኩባ ፔሶ፣

የአልጄሪያ ዲናር፣

የኢራን ሪያል፣

የሚያንማር ኪያት፣

የሞንጎሊያ ቱግሪክ፣

የናይጄሪያ ናይራ፣

የኦማን ሪያል እና

የሳዑዲ ሪያል ናቸው።

ባንኩ የምንዛሪ ተመኑን ከሀምሌ 3 ጀምሮ ይፋ እንደሚያደርግ ኢንተርፋክስ ዘግቧል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0