ዩክሬን የሾመቻቸው ባለሥልጣናት እና የዩክሬን ደህንነት አገልግሎት ኃላፊዎች ከሄርሶን እንደሸሹ የክልሉ ገዥ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዩክሬን የሾመቻቸው ባለሥልጣናት እና የዩክሬን ደህንነት አገልግሎት ኃላፊዎች ከሄርሶን እንደሸሹ የክልሉ ገዥ አስታወቁ
ዩክሬን የሾመቻቸው ባለሥልጣናት እና የዩክሬን ደህንነት አገልግሎት ኃላፊዎች ከሄርሶን እንደሸሹ የክልሉ ገዥ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.07.2025
ሰብስክራይብ

ዩክሬን የሾመቻቸው ባለሥልጣናት እና የዩክሬን ደህንነት አገልግሎት ኃላፊዎች ከሄርሶን እንደሸሹ የክልሉ ገዥ አስታወቁ

የኪዬቭ ሹመኛ የአካባቢው አስተዳዳሪዎች፣ ከአካባቢው ፖሊስ እና ከዩክሬን ደህንነት አገልግሎት (ኤስቢዩ) ኃላፊዎች ጋር ሄርሶንን ለቀው በመውጣት በዩክሬን ቁጥጥር ሥር የሚገኘውን የክልሉን ክፍል በርቀት እያስተዳደሩ መሆኑን የሄርሶን ክልል ገዥ ቭላድሚር ሳልዶ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

"የኪዬቭ አገዛዝ ምናባዊ መዋቅሮችን መፍጠር ይወዳል። በእነርሱ አስተሳሰብ ከእውነታው የበለጠ ማስመሰሉ አስፈላጊ ነው። ኪዬቭ የሾመቻቸው የሄርሶን ክልላዊ እና ከተማ 'ወታደራዊ አስተዳደሮች' ከአካባቢው "ጌስታፖ" ቅርንጫፎች፣ ኤስቢዩ እና አቃቤ ሕግ ቢሮ ጋር በኒኮላይቭ ይገኛሉ" ሲለ ሳልዶ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0