"ብሪክስ የሁሉንም ብልጽግና ለማሻሻል ይፈልጋል፤ ይህንን ጥረት መበቀል አይገባም" ሲሉ ራማፎሳ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

"ብሪክስ የሁሉንም ብልጽግና ለማሻሻል ይፈልጋል፤ ይህንን ጥረት መበቀል አይገባም" ሲሉ ራማፎሳ ተናገሩ

ከብራዚል የብሪክስ ጉባኤ በኋላ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት፤ ብድኑን በሚደግፉ ሀገራት ላይ 10 በመቶ ቀረጥ እጥላለሁ ብለው ላስፈራሩት ትራምፕ ምላሽ ሰጥተዋል።

"እንደ ብሪክስ ያለ አዎንታዊ የጋራ ስብስብን መልካም ተሞክሮ በአሉታዊ መልኩ የሚያዩ እና በዚህ ውስጥ የሚሳተፉትን ለመቅጣት የሚፈልጉ መኖራቸው በእውነትም አሳዛኝ ነው" ብለዋል።

እንደ ራማፎሳ አገላለፅ ብሪክስ በምን መልኩ "የኃይል ማዕከል" መሆን እንደቻለ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0