#viral | 1 ነጥብ 76 ሜትር የሚረዝመው ቻይናዊው የቅርጫት ኳስ ኮከብ ቼን ደንግሺንግ በሰፈር የቅርጫት ኳስ ፉከክር ነግሷል

ሰብስክራይብ

#viral | 1 ነጥብ 76 ሜትር የሚረዝመው ቻይናዊው የቅርጫት ኳስ ኮከብ ቼን ደንግሺንግ በሰፈር የቅርጫት ኳስ ፉከክር ነግሷል

የ39 ዓመቱ ቻይናዊ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች በአስገራሚ ዳንኮቹ የስበት ኃይልን በመገዳደሩ "የዳንክ ንጉስ" የሚል ቅጽል ስም አስገኝቶለታል።

ሰኔ 28 በፈረንሳይ በተካሄደው ታዋቂው የካይ 54 (Quai 54) የጎዳና ላይ የቅርጫት ኳስ የዳንክ ውድድርን በማሸነፍ በፉክክሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ድል የተቀዳጀ ቻይናዊ ተጫዋች በመሆን ታሪክ ሠርቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0