ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ ምርቶች ላይ የጣሉት 30% ቀረጥ በትክክለኛ የንግድ መረጃ ላይ የተመሠረተ አይደለም አሉ
15:19 08.07.2025 (የተሻሻለ: 15:24 08.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ ምርቶች ላይ የጣሉት 30% ቀረጥ በትክክለኛ የንግድ መረጃ ላይ የተመሠረተ አይደለም አሉ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ ምርቶች ላይ የጣሉት 30% ቀረጥ በትክክለኛ የንግድ መረጃ ላይ የተመሠረተ አይደለም አሉ
የዩናይትድ ስቴትስ የአንድ ወገን ቀረጥ "አከራካሪ ትርጓሜን" ተገን ያደረገ ነው ሲሉ ለትራምፕ ውሳኔ በሰጡት ምላሽ ተናግረዋል፡፡
የአሜሪካ ቀረጥ ትክክል ያልሆነው ለምንድን ነው?
◾ ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚገቡ ምርቶች አማካይ ቀረጥ 7.6% ነው፣
◾ ነገር ግን 77% የሚሆኑ የአሜሪካ ምርቶች ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚገቡት ከ0% ቀረጥ በታች ነው።
ሲሪል ራምፎሳ ፕሪቶሪያ ከዋሽንግተን ጋር "ይበልጥ ሚዛናዊና ጠቃሚ የንግድ ግንኙነት" እንዲኖራት እንደምትፈልግ አረጋግጠዋል።
የመንግሥት የንግድ ተደራዳሪ ቡድኖች እና የሀገሪቱ ኩባንያዎች የደቡብ አፍሪካን ኢኮኖሚ እና ዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለቶችን ለማጠናከር በፍጥነት እንዲሠሩ አሳስበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X