ሩሲያ ከዩክሬን በኩል ድርድር የሚደረግበትን ቀን የተመለከተ ሃሳብ እየጠበቀች ነው ሲል ክሬምሊን ገለጸ
14:29 08.07.2025 (የተሻሻለ: 14:34 08.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ከዩክሬን በኩል ድርድር የሚደረግበትን ቀን የተመለከተ ሃሳብ እየጠበቀች ነው ሲል ክሬምሊን ገለጸ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሩሲያ ከዩክሬን በኩል ድርድር የሚደረግበትን ቀን የተመለከተ ሃሳብ እየጠበቀች ነው ሲል ክሬምሊን ገለጸ
ከክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ዕለታዊ መግለጫ የተገኙ ዋና ዋና ነጥቦች፦
◾ "ወዳጃዊ ያልሆኑ" የሀገራት ዝርዝር ሊከለስ እንደሚችል ተናግረዋል፣
◾ ለኪዬቭ የሚደረገው የጦር መሳሪያ አቅርቦት ሰላማዊ መፍትሄ ላማምጣት ከሚደረገው ጥረት ጋር የሚጣጣም አይደለም፣
◾ ዩናይትድ ስቴትስ በሩሲያ ላይ ማዕቀቦችን መተግበሯን ቀጥላለች። ሞስኮ እነዚህን ማዕቀቦች ሕገወጥ እና የሁለቱን ሀገራት ሥራ ፈጣሪዎች የሚጎዱ እንደሆኑ ትቆጥራለች፣
◾ ሩሲያ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ቀጥተኛ የድርድር ሂደት እንዲጀመር የሚያደርጉትን ጥረት በጣም ታደንቃለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X