#viral | በቴክሳስ የጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ100 አለፈ፤ የጠፉ ሰዎችን ፍለጋ ቀጥሏል

ሰብስክራይብ

#viral | በቴክሳስ የጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ100 አለፈ፤ የጠፉ ሰዎችን ፍለጋ ቀጥሏል

በቴክሳስ የደረሰውን ከባድ የጎርፍ መጥለቅለቅ ተከትሎ በትንሹ 104 ሰዎች ሲሞቱ በደርዘን የሚቆጠሩ ደግሞ እንደጠፉ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣናትን ጠቅሰው ዘግበዋል።

የፍለጋና የአደጋ ጊዜ ቡድኖች ሄሊኮፕተሮችን፣ የመሬት ላይ የአደጋ ተከላካዮችን እና ውሾችን አካትተው በሕይወት የተረፉትን እየፈለጉ መሆኑን ሴናተር ቴድ ክሩዝ ማክሰኞ ዕለት ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ#viral | በቴክሳስ የጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ100 አለፈ፤ የጠፉ ሰዎችን ፍለጋ ቀጥሏል
#viral | በቴክሳስ የጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ100 አለፈ፤ የጠፉ ሰዎችን ፍለጋ ቀጥሏል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.07.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0