የባኩ ፍርድ ቤት የስፑትኒክ አዘርባጃን ጋዜጠኞችን በእስር ቤት እንዲቆዩ ማዘዙን በሀገሪቱ የሚገኘው የስፑትኒክ ጽህፈት ቤት አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየባኩ ፍርድ ቤት የስፑትኒክ አዘርባጃን ጋዜጠኞችን በእስር ቤት እንዲቆዩ ማዘዙን በሀገሪቱ የሚገኘው የስፑትኒክ ጽህፈት ቤት አስታወቀ
የባኩ ፍርድ ቤት የስፑትኒክ አዘርባጃን ጋዜጠኞችን በእስር ቤት እንዲቆዩ ማዘዙን በሀገሪቱ የሚገኘው የስፑትኒክ ጽህፈት ቤት አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.07.2025
ሰብስክራይብ

የባኩ ፍርድ ቤት የስፑትኒክ አዘርባጃን ጋዜጠኞችን በእስር ቤት እንዲቆዩ ማዘዙን በሀገሪቱ የሚገኘው የስፑትኒክ ጽህፈት ቤት አስታወቀ

"ዛሬ የባኩ ፍርድ ቤት የባልደረቦቻችንን ኢጎር ካርታቪክን እና የቭገኒ ቤሎሶቭ ጠበቆች ያቀረቡትን አቤቱታ ተመልክቷል። በሚያሳዝን ሁኔታ ጠበቆቹ ያስገቡት ይግባኝ ውድቅ ተደርጓል። በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የተላለፈው ውሳኔም እንደጸና ቀጥሏል። ባልደረቦቻችን በእስር ላይ እንዳሉ ይቀጥላሉ" ሲል መግለጫው አስነብቧል።

ሰኔ 23 የአዘርባጃን ባለሥልጣናት ከስፑትኒክ አዘርባጃን (የሮሲያ ሴጎድኒያ ሚዲያ ቡድን አካል) ቢሮ ውስጥ ሰባት ሰዎችን ያለምንም ምክንያት በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ይታወሳል።

የሮሲያ ሴጎድኒያ ሚዲያ ቡድን የአዘርባጃን የፀጥታ ኃይሎች ድርጊት አላስፈላጊ እንደሆነ እና ክሶቹ ከእውነታው የራቁ መሆናቸውን ያምናል። የኤዲቶሪያል ጽህፈት ቤቱ ሥራ የታገደ ሲሆን የሩሲያ ቆንስላ ሠራተኞችም ሆኑ ዘመዶቻቸው በእስር ላይ የሚገኙትን የሚዲያ ባለሙያዎች እንዳያዩ ተከልክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0