የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዘርፍ ባለፉት 11 ወራት 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር አስገባ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ ቱሪዝም ዘርፍ ባለፉት 11 ወራት 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር አስገባ
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዘርፍ ባለፉት 11 ወራት 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር አስገባ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.07.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዘርፍ ባለፉት 11 ወራት 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር አስገባ

በበጀት ዓመቱ ከቱሪዝም 5 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ እቅድ ተይዞ ነበር።

የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ዘርፉ ለማክሮ ኢኮኖሚው ሶስት በመቶ አስተዋጽኦ ማድረጉን ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡

አክለውም አንድ ሚሊየን የማይሞላ ዓመታዊ የቱሪስት መጠን አሁን ላይ ቁጥሩ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ገልፀዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0