ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የሥራ ግንኙነታቸውን ሕጋዊ የሚያደረግ ስምምነት ለፈርሙ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የሥራ ግንኙነታቸውን ሕጋዊ የሚያደረግ ስምምነት ለፈርሙ ነው
ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የሥራ ግንኙነታቸውን ሕጋዊ የሚያደረግ ስምምነት ለፈርሙ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.07.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የሥራ ግንኙነታቸውን ሕጋዊ የሚያደረግ ስምምነት ለፈርሙ ነው

የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ለሥራ ፍለጋ ደቡብ ሱዳን የሚሄዱትን በርካታ ኢትዮጵያውያን ሕጋዊ ማድረግ የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ አስታውቀዋል፡፡

ስምምነቱ የሚደረገው ከደቡብ ሱዳን እና ኤትሬድ ጋር መሆኑን ገልጸው፤ ላለፉት ዓመታት በርካታ ኢትዮጵያውያን በኮንስትራክሽን፣ በሆቴል እና በሌሎች ዘርፎች በደቡብ ሱዳን መሠማራታቸውን አንስተዋል ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0