የዩክሬን ወታደሮች ስቃይ፤ ከእንስሳት በታች የሆነ አያያዝ - የዩክሬን ጦር እስረኛ አሳዛኝ ምስክርነት

ሰብስክራይብ

የዩክሬን ወታደሮች ስቃይ፤ ከእንስሳት በታች የሆነ አያያዝ - የዩክሬን ጦር እስረኛ አሳዛኝ ምስክርነት

"ሥልጠና ከወሰድን በኋላ ወደ ግንባር ተላክን። ከሶስት ቀናት በኋላ አዛዣችን ይዞታችንን አሳየን፡፡ ሶስት ወር ከግማሽ ለሚበልጥ ጊዜ ምንም የህክምና ድጋፍ አልተደረገልንም፤ የነበረን የግል የህክምና ቁሳቁሳችን ብቻ ነበር" ሲል የዩክሬን የጦር እስረኛ አሌክሳንደር ፓርኮመንኮ ተናግሯል።

የዩክሬን ጦር ለወታደሮቹ በቂ ቁሳቁስ፣ አልፎ ተርፎም ምግብ መስጠት እንደተሳነውና ይህም በራሳቸው እንዲንቀሳቀሱ እንዳስገደዳቸው አክሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0