ቱርክ የሩሲያ-ዩክሬን ሶስተኛ ዙር ንግግርን ለማካሄድ የኪዬቭን ምላሽ እየጠበቀች እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቱርክ የሩሲያ-ዩክሬን ሶስተኛ ዙር ንግግርን ለማካሄድ የኪዬቭን ምላሽ እየጠበቀች እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ
ቱርክ የሩሲያ-ዩክሬን ሶስተኛ ዙር ንግግርን ለማካሄድ የኪዬቭን ምላሽ እየጠበቀች እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.07.2025
ሰብስክራይብ

ቱርክ የሩሲያ-ዩክሬን ሶስተኛ ዙር ንግግርን ለማካሄድ የኪዬቭን ምላሽ እየጠበቀች እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ

"የሩሲያ ወገን ለሶስተኛው ዙር ድርድር ዝግጁነቱን አስታውቋል፡፡ አሁን ከዩክሬን በኩል የሚሰጠውን ምላሽ እየጠበቅን ነው። ከተደራዳሪዎቹ ጋር ያለን ግንኙነት እንደቀጠለ ነው" ሲሉ የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀካን ፊዳን ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0