ትራምፕ ለዩክሬን ተጨማሪ ጦር መሳሪያዎችን ለማቅረብ ቃል ገቡ

ሰብስክራይብ

ትራምፕ ለዩክሬን ተጨማሪ ጦር መሳሪያዎችን ለማቅረብ ቃል ገቡ

"ተጨማሪ መሳሪያዎችን እንልካለን። መላካችን ግድ ነው" ሲሉ ተሠመተዋል።

ሩሲያ የምዕራባውያን ወታደራዊ አቅርቦቶች ለዩክሬን ጥሩ እንደማይሆኑ እና ግጭቱን እንደሚያራዝሙት ደጋግማ አስታውቃለች። በተጨማሪም ጦር መሳሪያ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ለሩሲያ ወታደራዊ ኃይል ሕጋዊ ኢላማ ናቸው ብላለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0