“አጠቃላይ የደህንነት ሁኔታው ሁሌም በእኛ ቁጥጥር ሥር ይቆያል” ሲሉ ኔታንያሁ ስለ ሁለት ሀገራት መፍትሄ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

“አጠቃላይ የደህንነት ሁኔታው ሁሌም በእኛ ቁጥጥር ሥር ይቆያል” ሲሉ ኔታንያሁ ስለ ሁለት ሀገራት መፍትሄ ተናገሩ

በጉዳዩ ዙሪያ የተጠየቁት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "የቆየ ጥያቄ" ነው በማለት፤ ለእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አስተላልፈውታል።

ኔታንያሁ ከፍልስጤማውያን ጋር አብሮ መኖርን በተመለከተ አቋማቸውን ሲገልጹ "ፍልስጤማውያን ራሳቸውን የማስተዳደር ሥልጣን ሊኖራቸው ይገባል፤ ነገር ግን ሥልጣናቸው የኛ ስጋት መሆን የለበትም። ይህም አጠቃላይ ደህንነትን የተመለከቱ አንዳንድ ሥልጣኖች ሁሌም በእጃችን ይቆያሉ ማለት ነው" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0