ኔታንያሁ ትራምፕን ለኖቤል የሰላም ሽልማት በእጩነት አቀረቡ

ሰብስክራይብ

ኔታንያሁ ትራምፕን ለኖቤል የሰላም ሽልማት በእጩነት አቀረቡ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የአሜሪካውን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሰላም ሽልማት እጩነት እንዲበቁ ለኖቤል ኮሚቴ የላኩትን ደብዳቤ አቅርበዋል።

ኔታንያሁ ከትራምፕ ጋር በነበራቸው ስብሰባ "እርሶን ለሰላም ኖቤል ሽልማት በእጩነት ያቀረበ ነው። ሽልማቱ ይገባዎታል፤ ሊያገኙትም ይገባል" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0