አዲሱን ኢኮኖሚያዊ እውነታ ለመቀበል ጊዜው አሁን ነው፤ ደቡባዊው ዓለም አይኤምኤፍ እንዲሻሻል ይጠይቃል ሲሉ የሩሲያ የገንዘብ ሚኒስትር ተናገሩ

ሰብስክራይብ

አዲሱን ኢኮኖሚያዊ እውነታ ለመቀበል ጊዜው አሁን ነው፤ ደቡባዊው ዓለም አይኤምኤፍ እንዲሻሻል ይጠይቃል ሲሉ የሩሲያ የገንዘብ ሚኒስትር ተናገሩ

ለአይኤምኤፍ ኮታ ማሻሻያ የሚደረገው ግፊት የተቀየረውን የዓለም አሰላለፍ ሥርዓት ያንፀባርቃል፤ ብሪክስ እና በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት እያንሰራሩ ያሉ የኢኮኖሚያዊ ኃይሎች ሲሆኑ ከወዲሁ 60 በመቶ የሚሆነውን የዓለም ኢኮኖሚ ሸፍነዋል ሲሉ አንቶን ሲሉአኖቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

የምዕራቡ ዓለም ኃያላን መንግሥታት የዓለም ኢኮኖሚ የበላይነታቸውን ቢያጡም፤ በተለያዩ መንገዶች ድምጽ በመስጠት መብቶች እና ውክልና ላይ ትርጉም ያለው ለውጥ እንዳይመጣ እገዳቸውን ቀጥለዋል ሲሉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል።

"በዚህ ውስጥ ዛሬ እየታየ ያለውን እውነተኛ ምስል ማንፀባረቅ ያለመቻል፤ የፍትሕ መጓደልን እናያለን" ብለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0