የብሪክስ መስፋፋት በድርጅቱ ሥራ ላይ ምንም አይነት ስጋት አይፈጥርም

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየብሪክስ መስፋፋት በድርጅቱ ሥራ ላይ ምንም አይነት ስጋት አይፈጥርም
የብሪክስ መስፋፋት በድርጅቱ ሥራ ላይ ምንም አይነት ስጋት አይፈጥርም - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.07.2025
ሰብስክራይብ

የብሪክስ መስፋፋት በድርጅቱ ሥራ ላይ ምንም አይነት ስጋት አይፈጥርም

የኅብረቱ አቅም ገና መገለጥ እየጀመረ ነው ብለዋል ላቭሮቭ።

በብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ እስራኤል እና አሜሪካ በኢራን ላይ ያደረሱትን ተቀባይነት የሌለው ጥቃት በመቃወም ረገድ አንድነት እንደነበርም ላቭሮቭ ገልጸዋል።

አክለውም የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ አመራሮች በኢራን ላይ ጥቃት ከመሰንዘሩ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ ላካሄዱት ግምገማ ተጠያቂ መሆን አለባቸውም ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0