የሰነደ መዋዕለ ንዋዮች ገበያ በሚቀጥለው ሳምንት ይፋዊ ግብይት ሊጀምር ነው ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሰነደ መዋዕለ ንዋዮች ገበያ በሚቀጥለው ሳምንት ይፋዊ ግብይት ሊጀምር ነው ተባለ
የሰነደ መዋዕለ ንዋዮች ገበያ በሚቀጥለው ሳምንት ይፋዊ ግብይት ሊጀምር ነው ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.07.2025
ሰብስክራይብ

የሰነደ መዋዕለ ንዋዮች ገበያ በሚቀጥለው ሳምንት ይፋዊ ግብይት ሊጀምር ነው ተባለ

የግብይት መድረኩ ባካሄደው የካፒታል ማሰባሰብ ዘመቻ 1.5 ቢሊየን ብር በማሰባሰብ ከግቡ 631 በመቶውን አሳክቶ አስገራሚ ውጤት አስመዝግቧል። ይህ ገንዘብ ከ48 የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት የተገኘ ነው። በያዝነው ዓመት ጥር ወር የአክሲዮን ገበያው በይፋ ሥራ ጀምሯል፡፡ 

በሰነደ መዋዕለ ንዋዮች ገበያ፦

መንግሥት 25%፣ የግል ዘርፍ ደግሞ 75% ድርሻ አላቸው፣

ገዳ ባንክ እና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ በገበያው ላይ ተመዝግበዋል፣

በአምስት ዓመታት ውስጥ እስከ 50 ኩባንያዎችን፣

በአሥር ዓመታት ውስጥ ደግሞ ከ90 በላይ ንግዶችን ለማካተት አቅዷል።

ይህ እርምጃ ለሀገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ ትልቅ ምዕራፍ እንደሆነ ይወሳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0