የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወዳልደረሰበተ የመጨረሻው አኅጉር ሊበር ነው
16:43 07.07.2025 (የተሻሻለ: 17:24 07.07.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወዳልደረሰበተ የመጨረሻው አኅጉር ሊበር ነው
አየር መንገዱ በቀጥታ ባላረፈባት አውስትራሊያ የመጀመሪያ በረራውን ለመጀመር በዝግጅት ላይ ነው። የመድረሻ እና የጊዜ ሰሌዳ ቀን ገና ያልታወቀ ቢሆንም የታቀደው በረራ ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የሚመራ እንደሆነ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
የታቀደው የአውስትራሊያ መዳረሻ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ረዥም የበረራ መስመሮች ውስጥ አንዱ ይሆናል፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X