ክሬምሊን የትራምፕን የቀረጥ ዛቻ ተክትሎ የብሪክስ ትብብር ከሦስተኛ ወገን ሀገራት በተቃርኖ ቆሞ አያውቀም ብሏል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱክሬምሊን የትራምፕን የቀረጥ ዛቻ ተክትሎ የብሪክስ ትብብር ከሦስተኛ ወገን ሀገራት በተቃርኖ ቆሞ አያውቀም ብሏል
ክሬምሊን የትራምፕን የቀረጥ ዛቻ ተክትሎ የብሪክስ ትብብር ከሦስተኛ ወገን ሀገራት በተቃርኖ ቆሞ አያውቀም ብሏል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.07.2025
ሰብስክራይብ

ክሬምሊን የትራምፕን የቀረጥ ዛቻ ተክትሎ የብሪክስ ትብብር ከሦስተኛ ወገን ሀገራት በተቃርኖ ቆሞ አያውቀም ብሏል

የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ "የብሪክስ ልዩነት የሚመረኮዘው በእያንዳንዱ አባል ሀገር ፍላጎት ላይ በመመሥረት ተመሳሳይ አካሄድን የሚጋሩ እና ትብብር እንዴት እንደሚከውን የማሳየት የጋራ ራዕይ ያላቸው ሀገራት ስብስብ መሆኑ ላይ ነው” ብለዋል፡፡

ትራምፕ የብሪክስን የፀረ-አሜሪካ ፖሊሲዎች ደግፎ የሚገኝ የትኛውም ሀገር ተጨማሪ የ10 በመቶ ቀረጥ እንደሚጠብቀው ቀደም ብለው ዝተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0