ከኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ 6 ሺህ ቶን የሚጠጋ የዓሣ ምርት ተገኘ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ 6 ሺህ ቶን የሚጠጋ የዓሣ ምርት ተገኘ
ከኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ 6 ሺህ ቶን የሚጠጋ የዓሣ ምርት ተገኘ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.07.2025
ሰብስክራይብ

ከኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ 6 ሺህ ቶን የሚጠጋ የዓሣ ምርት ተገኘ

በ2017 በጀት ዓመት ከግድቡ ሰው ሠራሽ ሐይቅና ሌሎች የተሰበሰበ እንደሆነ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለሥልጣናትን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ 849 ወጣቶች በ35 የዓሣ መንደሮች ተደራጅተው 547ቱ ወደ ሥራ ገብተዋል፡፡ ከተለያዩ አካላት በተገኘ ድጋፍም ለዓሣ ማስገሪያ የሚውሉ 54 ጀልባዎችና 1 ሺህ 600 መረቦችን ማቅረብ መቻሉ ተገልጿል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0