#viral | ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ለብሪክስ ስብሰባ ሪዮ ዴ ጄኔሮ ሲደርሱ በሕንዳውያን ዲያስፖራዎች የተደረገላቸው አቀባበል

ሰብስክራይብ

#viral | ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ለብሪክስ ስብሰባ ሪዮ ዴ ጄኔሮ ሲደርሱ በሕንዳውያን ዲያስፖራዎች የተደረገላቸው አቀባበል

የሕንድ ኦፕሬሽን ሲንዱርን የሚያሳይ አስደናቂ ትርኢት ቀረቧል፡፡ በግንቦት ወር መጨረሻ ላይ በፓሃልጋም ከተማ ለተፈፀመው ጥቃት ሕንድ በፓኪስታን "የአሸባሪዎች መሠረተ ልማት" ላይ ያነጣጠረ ጥቃቷን የሚዘከር ነው፡፡

በእንግሊዝኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0