በአዲስ አበባ 16 ሺህ የሚጠጉ ፕሮጀክቶች ከዛሬ ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአዲስ አበባ 16 ሺህ የሚጠጉ ፕሮጀክቶች ከዛሬ ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናሉ
በአዲስ አበባ 16 ሺህ የሚጠጉ ፕሮጀክቶች ከዛሬ ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.07.2025
ሰብስክራይብ

በአዲስ አበባ 16 ሺህ የሚጠጉ ፕሮጀክቶች ከዛሬ ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናሉ

የመንገድ፣ የውሃ፣ የቤቶች ልማት፣ የመሥሪያ ቦታዎች፣ የወጣቶች ስፖርት ማዘወተሪያ ሜዳዎች፣ በአረንጓረዴ ልማት የተሠሩ እና ሌሎች ያካተቱ ፕሮጀከቶች መሆናቸው ታውቋል፡፡

የፕሮጀክቶቹ ወጪ፦

🟠 91 ቢሊየን ብር በመንግሥት 

🟠 4 ቢሊየን ብር በኅብረተሰቡ ተሳትፎ ተሸፍኗል፡፡

ከ15 ሽህ 960 በላይ አአንደሆኑ የተገለፁት ፕሮጀክቶች ከዛሬ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም ጀምሮ ተመርቀዉ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚደረጉ የከተማ አስተዳደርሩ አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0