የሩሲያ ዋና ካቴድራል እንዲታደስ የረዳው ኢትዮጵያዊ አርቲስት

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ዋና ካቴድራል እንዲታደስ የረዳው ኢትዮጵያዊ አርቲስት

"ሞስኮ በምገኝበት ጊዜ ሁሉ የግድግዳ ሥዕሎቹን ሄጄ እመለከታለሁ። የሚገርመው፣ በዘመን እርጅና ተሸልመው የበለጠ ውድ እየሆኑ መጥተዋል፤ የተቀደሱ ሆነዋል፤ አካባቢውም እጅግ የከበረ ሆኗል፤ እናም ሁሌም ደስ እሰኛለሁ” ብሏል ተስፋዬ አጽበሃ ነጋ፡፡

የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ዋና ዋና አብያተ ክርስቲያናት በብዙ መልኩ ይለያያሉ፡፡ ሆኖም ሁለቱም ኦርቶዶክስ በመባል የሚታወቁ ሲሆን የሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች አንዳቸው የሌላውን መንፈሳዊ ትውፊት በታላቅ አክብሮት ሲይዙ ኖረዋል።

በእንግሊዝኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0