የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት 7 ቢሊየን ብር ገቢ አስመዘገበ
11:48 06.07.2025 (የተሻሻለ: 12:04 06.07.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት 7 ቢሊየን ብር ገቢ አስመዘገበ
ኢትዮጵያውያን እና ጂቡቲያውያን የድርጅቱን ሙሉ ሥራ ተረክበው ማሰተዳደር በጀመሩ የመጀመሪያ ዓመት 11 ወራት የተመዘገበ ውጤት መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ መናገራቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ዘግበዋል።
የበጀት ዓመቱን መዝጊያ አስመልክቶ ሚኒስትሩ ባቀረቡት ዓመታዊ ሪፖርት በተለያዩ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ድርጅቶች በድምሩ 13.7 ቢሊየን ብር መገኘቱን ገልጸዋል።
የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ግማሹን አስተዋጽኦ ማድረጉ ታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X